4 PM Eastern time
የባንክ ኣሰራር
ባጀትን የገንዘብ ኣስተዳደር
ክሬዲት ካርድ
ክሬዲት ሂስትሪ
RRSP
TFSA (Tax Free Saving Account)
401K
ROTH IRA
ለልጆቻችን ለትምህርት ቤት የምናስቀምጠውን (RESP) Registered Educational Saving Account
ለመጀመርያ ግዜ ቤት ለመግዛት የሚጠቅመን (FHSA) First Home Saving Account
529
የኢንሹራንስ ዓይነቶች
የህይወት ኢንሹራንስ
የቤት ኢንሹራንስ
የሥራ ኢንሹራንስ
የመኪና ኢንሹራንስ
የንብረት ኢንሹራንስ ልዩነቱና ጥቅሙ
1ኛ ክፍል ስቶክ ማርኬት (Stock market investment)
2ኛ ክፍል ስቶክ ማርኬት (Stock market investment)

የባንክ ኣሰራር፡ በባጀት መንቀሳቀስ፡ ለልጆቻችን የምናስቀምጥላቸው ገንዘብ ኣያያዝና ጥቅሙ፡ ክሬዲት ካርድን ክሬዲት ሂስትሪ፡ ለጡረታ የምናስቀምጠው ገንዘብ ኣያያዝ፡ ስቶክማርኬት ኣይነቶቹና ኣያያዙ።
ኣዎ። ይህ ትምህርት ለየት የሚያረገው ነገር በነጻና ካለምንም ክፍያ የሚወስዱት መሆኑ ነው። ኣሰልጣኞች ብቃት ያላቸውና የፋይናንስ ኣሰልጣኞች ስለሆኑ የሚያስተምሩት ትምህርት ሃላፊነት የሚወስዱበትና የሚያስፈልገውን ኣገልግሎት ለመስጠትም ዝግጁዎች ናቸው።
ማንኛውም ገንዘብ የሚያስተዳድርን በካናዳ ይሁን በኣሜሪካ ረጅም ግዜ የኖረ፡ ኣንግዳ፡ ገንዘብ ያለው፡ ገንዘብ የሌለው፡ የቤት ባለቤት፡ ቤት የሌለው፡ ልጆች ያሉት፡ ልጆች የሌለው፡ ለሁሉም የሚመለከት ነው።
የለም። የሆነ ኣይነት ኣስቀድሞ ማወቅ የሚጠበቅብዎ ነገር የለም። ትምህርቱ በምንናገርበት ቋንቋ የተዘጋጀ በመሆኑ የሚያስፈልጋችሁን ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል።
ካብ 1.5 - 2 ሰኣት በየሳምንቱ ከተማርን ጥሩ የሆነ እውቀት መገብየት ይቻላል።
እስክቢቶና ደብተር መያዝ ምንም ኣይልም። ጥቂት ኣትኩሮት ከተሰጠ ድንቅ ትምህርት መማር ይቻላል። የበጀት መያጃ ፎርሞችና የሚያስፈልጉትን ማተርያሎች እንልክላችኋለን። ኣስፈላጊ ሲሆንም ከባለሞያ ጋር ቁጭ ብሎ መወያየት ይቻላል።
እወ። ኣብ ምውዳእ ትምህርቲ ብግቡእ ኣቴንዳንስ ንዝወሰዱ ኩሎም ሰርተፊኬት ክወሃቦም ኢዩ።
ኣዎ። በስራ ምክንያት ወይ በቸርች ምክንያት በሰኣቱ መከታተል ላልቻሉ በሳምንቱ ለማስተማር እናመቻቻለን። እወ ነቶም ተመዝጊቦም ብስራሕ ምኽኒት ዘይጠዓሞም ሰባት ሓንቲ መዓልቲ ኣብ ሰሙን ንኸፍተሎም ኢና።
ችግር የለም። በሚቀጥለው ዙር ከሚጀምሩት ሰልጥኞች ጋር ያለፋችሁን ትምህርት መማር ይቻላል።
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ፎርሙን በመሙላት በየሳምንቱ ኢመይሎትን ይከታተሉ።

በ EVENACTION

EXPERIOR FINANCIAL GROUP

በኢኮኖሚ እድገት እና ኢንቨስትመንት ላይ እምነት የሚጥሉ አጋር በመሆን የእርስዎን ኢኮኖሚያዊ የወደፊት ሁኔታ ለመጠበቅ ተዘጋጅተናል።